Tuesday, 27 December 2022

Dear All, Please help an Ethiopian rape victim, an orphan, a lever, a tuberculosis patient, and a one-legged Helen Getachew.


 

Dear All,

Please help an Ethiopian rape victim, an orphan, a lever, a tuberculosis patient, and a one-legged Helen Getachew.

 

@UNOCHA @KamalaHarris @UN_women @LindaT_G @POTUS @StateDept @SecBlinken @JosepBorrellF @UNHumanRights @USAmbUN @BBCBreaking @cnnbrk @AJEnglish @Telegraph @hrw @amnesty @anitavandenbeld @IndianaCJI @WomenforWomen @GlobalFundWomen @NobelWomen @SayNO_UNiTE

 

I am writing on behalf of Helen Getachew, an orphan who is raising two children in Addis Abeba, an Ethiopian rape victim, a lever and tuberculosis patient. Please go through her story on Eyoha Media (https://www.youtube.com/watch?v=1uJkWWUiUyM&t=1295s) as well as her request for funding to save her life and her two children's lives. She does not have a leg, and she is walking with her artificial leg from her childhood days. She has been a victim of human rights violations from her childhood days until today, without any help from anybody. She was raised in Catholic hostels until the age of 18. She is living in a small rented house alone with her two children. I would be grateful to you if you contacted her via email (getachew919@gmail.com) , phone (+251 93 354 2156), or through Eyola Media and kindly save her life and her two children's lives. Please go through her letter for help in the Amhara language. Ms. Helen Getachew is available on WhatsApp, IMO, etc. with her phone number.

Kindly go through her request for help and provide the necessary help immediately.

Helen Getachew:
(
ከእናት ለልጅ የተፃፈ ማስታወሻ)
ጥቅምት 02/2/2015
  
ከለሊቱ 8 ስዓት የተፃፈ
እውነተኛ የሕይወት ታሪክ
ከየት መጀመር እንዳለብኝ ባላዉቅም ግን በዚህን ስዓት በብዙ ተስፋ መቁረጥ ዉስጥ ሆኜ ነው የምጽፈው ልጄ ከተረፊኩ መልካም! እኔ ሞቼ ወንድም ከገኘክ እሱም እጅግ መልካም ነዉ አደራ ወንድምክን እንደእኔ ውደደዉ ልጄ  ብዙ ያልነገርኩህ ነገሮች አሉ እድሜህ ስላልደረሰ ነበረ አሁን ግን ልጄ በደንብ አንብበው ደግሞ እወድሀለሁ አንተም ታውቃለክ??
ልጄ እኔም እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነገን የተሻለ ሕይወት ለመኖር አንተንም ለማኖር ብዙ ህልም ነበረኝ ግን ምን ያደረጋል: እኔ አልታደልኩም ልጄ አንተ ማለት የልጅነት መከራን, ረሀብን የድህነት ጥግ የያውብክ ልጄ ነክ: እኔ አንተን ወልጄ የምበላውን አጥቼ አንተም ጡት አልወጣም ብሎክ አብረን ያለቀስንበት ቀኖች እጂግ በጣም ብዙ ናቸዉ: ታውቃለክ ልጄ? አንድ ቀን መቼም የማልረሳው በጣም እረቦኝ አንተም ጡት አልወጣም ብሎክ በጣም አለቀስክብኝ እቤት ዉስጥ ምንም ምግብ የለም እንደምንም የቆየ የሻገተ ትንሽ ምግብ አገኘሁ ልበላዉ ሳነሳው ትል አለበት ልጄ እንዳልበላው ትሉን ፈራው ብያሳምመኝስ? ለራሴ ከሞት ገረ ግብ ግብ ላይ ነኝ እንዳልተወዉ በጣም እርቦኛል ላንተም ጡት ያስፈልጋል ከወለድኩ ገና 15 ቀኔ ነው:በወቅቱ አባትክም ስራ ብዙ የለውም ትንሽ የሰራዉንም ለመሸጥ ሌላ ከተማ ሄዷል ልጄ አባትክ የሚሰራው የከሰል ማንደጃ ወንፊት ከተጣሉ ቆረቆሮዋች ነዉ እሱም በብዙ ልፋት ነዉ ሚገኛዉ የሚያጣበት ቀንም ብዙ ነዉ የዛኔ ከሆቴል የተራረፈ ምግብ እንበላለን ከተሳካ ሽጦ የሚመለሰዉ ምሽት ለይ ነዉ ምንም አማራጭ አልነበረኝም በላውት:ልጄ ከሞትኩም ልሙት ብየ በራሴ ላይ ወስኜ ነበር እግዚአብሔር አላሳፈረኝም አተረፈኝ የኔ ልጅ በአንተ ብዙ አይቻለሁ ከአደኩበት ድርጅት በራሴ ችግር ነበር የወጣውት ወጣትነት አለማስተዋል ብቻ በጣም መልካም እድሎቼን አጥቻለሁ ግን ልጄ አንተን ያገኘው ቀን እነዝያ ሁሉ እድሎች አንተን አይተኩልኝም ልጄ አንተ ማንም በሌለኝ ጊዜ ሁሉን ያስረሳከኝ ዉድ ስጦታየ ነክ ልጄ አንተን ለማሳደግ ዋሸቻለው,ሰርቀለው ብዙ መልፈልገውን ነገሮች አድርገለው
ልጄ አንተ ከማንም አንሰክ እንድትተይብኝ ስለማልፈልግ ብቻ
ነው ልጄ እንደሰው ተሯሩጦ መስራት አልችልም ታዉቃለህ
እግሬ አርቴፊሻል ነው   በትምህርቴም ብዙ ዉጤት የለኝም የሰው ቤት እንኳን አንተን ይዤ ማንም ሊያሰራኝ አይፈልግም ባገኝስ የቱን ስራ ነዉ ምሰራዉ የድርጅት ሕይወት የተሰራን መብላት እንጅ ሰረቶ መብላት የት አውቃለዉ? ከዚህም የተነሳ ብዙ የዉሸት ሕይወት እስከአሁን ኖሬለዉ አሁን ግን በቃ:: ልጄ የጠቀምኩክ መስሎኝ ብዙ ጎድቼካለዉ: በዉሸት ጫማ,ልብስ ጥሩ ምግብ እንድሁም ቆንጆ ቤት ተከራተን ኖረናል ግን መቼም ደስተኛ አልነበረንም: ልጄ እኔ እንደተበላሸዉት እንድትበላሽብኝ አልፈልግም: ነጌ ትጎዳብኛለክ እኔ የጠየከኝን ሁሉ የማድረግልክ ኖሮኝ አልነበረም
የእኔ ልጅ ሁሌም ብር ከየት ነዉ ምናገኘው ብለክ ትጠይቀኝ የለ? እዉነቱን ስነግርክ አብዛኛው ብር ከፓፓ ነዉ በእርግጥ በጣም ብዙ ጊዜ እራሱ አስቦ ይልክልናል ቃል በገባው መሰረት ነገረ ግን አብዛኛውን ጊዜ በዉሸት  ያልሆነውን ሆነ ያልተፈፈጠረዉን ተፈጠረ እያልኩ ነዉ ማስልካዉ በተለይ ትልልቅ ዉሸቶቼ መፅሐፌን ላሳትም ነዉ አርቴፊሻል ተሰብሮብኛል
አደጋ ደርሶብኛል አረ ብዙ ነዉ!
ግን የእውነት እንደዚህ ብየ የተቀበልኩት ብረ ምንም አይበረክትም ልጄ እባክህን በጪራሽ እንዳትጠላኝ አንተ ከማንም እንዳታንስብኝ ብየ ነዉ ሁሉንም ያደረኩት አሁን ግን እዉነቱን ነግሬክ ከፀፀት ነፃ መሆን አለብኝ ልጄ ተረፌ (ወልጄ) በሰላም ከወጣው በድጋሚ ሌላ ስተት ላለመስራት ቃል ገባለዉ ልጄ እኔ አንድ ነገር ከሆንኩ እግዚአብሔር ለአንተ እና ለሚወለደው ወንድምህ መልካም እድል ይሰጣችኋል ልጄ በጭራሽ እንደእኔ እንድትሆን አልፈልግም በትምህርት በረታ አሁን እኮ ብዙ መልካም እድሎች አሉ ከጎበዝክ ሳይንትስት መሆን ትፈልግ ነበረ በመሀል ግን ወደ እግረ ኳስ አደላክ የሆነዉ ይሁን ብቻ ለሀገረ እና ለራስክ መጥቀም አለብህ እኔ ከተወለድኩ ቀን አንስቶ በምንም አላረፈኩም በስጋም,በቤተሰብም, በስነልቦናም በሁሉም መንገድ ልጄ እኔ እንዳንተ እናት አልነበረኝም የእኔ እናት በችግር ምከንያት ጥላኝ ነው የሄደችው በእርግጥ ችግሩ ከበድ ብሆንም
ልጄ አንተ አተስተውስም እናቴን 20 አመት በሃላ 2008
ስናገኛት የነገረችኝንን? እኔን የወለደችው አጎቴ ቤት ነበር በወቅቱ የደርግ መንግሥት ወድቆ የያድግ መንግስት ስልጣን የያዘበት ወቅት ነበረ አባቴ የደረግ ወታደር ስለነበር ሸሽቶ ሱዳን ነበረ በዚህ ጊዜ አጎቴ እናቴን አባረራት እኔን ተቀብሎ እናቴም መንታ እረጉዝ ነበረች እኔ ደግሞ  በጣም ትንሽ ልጅ ነኝ 1987
ከዚያም እናቴን አባሮ እኔን ደግሞ ከብቶች ያስጠብቁኝ ጀመረ በዚህ መሀከል የግራ እግሬን ተጎዳው ተመምኩ በወቅቱ ህክምና ስላላገኘው ነቀርሳ ሆነብኝ ልጄ አብረን ነበር እኮ የሰማነው ግን ልጅ ስለነበረክ ትረሳለህ ብየ ነዉ ከብዙ ወራት በሃላ አባቴ ስመጣ ወደ ሆስፒታል ወሰዱኝ ግን ስለቆየ መቆረጥ አለበት አሉት ልጄ እናቴ በዚህ ሁሉ ጊዜ ተመላልሳ ስትጠይቅ ማንም እኔን አላሳያትም እርሷም መጨረሻ  በሁሉም ተስፋ ቆርጣ የራሷን ሕይወት መኖር ጀመረች::
ልጄ ትዝ አለክ ለመጀመረያ ጊዜ ስናገኛት እናቴን 2008
ምን እንደምትመስል? ልጆቿን ሁሉ በሞት ተነጥቃ በጣም ተሳዝናለች ልጄ እኔ ቢያንስ እናቴ በኑሮ ከእኔ ትሻላለች ብየ ነበረ ግን የምትኖረው እንኳን በሰዉ ቤት ተጠግታ ነው: ከአባቴ ሌላ አግብታ ነበር ስናገኛት የምያሳዝነው እዚህም ሶስት ልጆችን በሞት አታለች ከእኔ አባት የወለደችውንም ሁለት መንታ እና አንድ የእኔን ታላቅ ወንድም በሞት አታለች ስድስት ልጆችን ቀብራ አንድ ሴት ልጅ ብቻ ተረፋላታለች ልጄ እናቴ እኔ የሞትኩ መስሏት ነበር ፈረንጆች እንደወሰዱኝ ሰምታለች ግን በጭራሽ በሕይወት አለች አላለችም ሳገኛት በጣም አዘንኩ ምንም ልረዳት በለመቻሌ!!
ልጄ እኔ ለአንተ መልካም እናት አይደለሁም ምን አለ ትንሽ ሆንክ በጥሩ መንገድ ለሚያሳድጉህ ወላጆች በሰጠዉክ ብየ ሁሌ እፀፀታለው ልጄ እኔ እኮ የጠቀምኩክ መስሎኝ ነበር አየክ ልጄ እኔ በድርጅት ዉስጥ ሳድግ በብዙ የስነልቦና ጉዳት ያለእናት ማንነትን ሳያዉቁ ማደግ በጣም ይጎዳል እኔ ላይ የደረሰው እንዳይደርስብህ ብየ ነው
ልጄ ዛሬ ዛሬ ግን ብዙ ነገር መደረግ ሳልችል ስቀረ በጣም እፀፀታለው ልጄ ታውቃለክ አይደል ፓፓ እንዳገባዉም ሆነ እንደወለድኩ በጭራሽ አልሰማም አዉቃለሁ ስሰማ በጣም እንደምያዝንብኝ! የበለጠ የሚያስፍራው ግን ልጄ ፓፓን ብዙ ዋሽቼዋለው ለመልካም ስራው እንደዚህ አይነት ነገረ ለእረሱ አይገባውም ነበር ፓፓን ከወቅነዉ 10 አመት ልሞላን ነዉ ግን አንድም ለውጥ በሕይወቴ የለም ዉሸታም ስለሆንኩ እንዴት እቀየራለዉ ??
ልጄ አንተ ትንሽ ልጅ ነበርክ 3 አመት ለመጀመሪያ ጊዜ 2005 አስተዉሳለዉ በወቅቱ ከቤተሰብ የወሰደኝ ኢጣሊያዊው ፈረንጅ ጋር የነበረኝ ግንኙነት ተቋርጦ ረዥም ጊዜ አዝን ነበረ  አንተን በወለድኩ 20 ቀኔ በብርድ ተመታው ብዙም ሳይቆይ የሳንባ በሽታ ያዘኝ ልጄ በጣም ተሰቃይቻለዉ ከሰው እንደ ዉሻ ተገልያለው ግን እግዝአብሔር ይመስገን ከብዙ መድኃኒት በሃላ ለዉጥ አገኘዉ ግን ልጄ 3 አመታት አሰቃይቶኛል ከንተ ከምወደው ልጄ ከአንድ አመት በላይ ለይቶኛል ግን እኔም

አልሞትኩም አንተንም አገኛዉክ ልጄ ብዙ ብፅፍልክ ደስ ይለኛል ግን ሁሉንም በትንሹ ልፅፍልክ ብየ ነው  ከዝያ መከራ ቦሀለ ዲን የተባለች ፈረንጅ እኔንም አንተንም ወስደችን እዛ ስራ አስጀመረችኝ አሁን ፓፓን ያገኘዉበት
ድርጀት ውስጥ ዲኒ ማለት በድርጅቱ ውስጥ አንድ ቀን ያየቺኝ ግን በጣም ትልቅ ዉለታ የዋለችልኝ እኔንም አንተንም ከብዙ መከራ ያተረፈችን በተለይ እኔ አሞኝ ሆስፒታል ለሶስት ወራት ስተኛ እንደ እናት በየቀኑ እየተመላለሰች አስታማኛለች ልጄ ስለእርሷ ብዙ መመራት ቢፈልግም እዚህ ላይ ይብቃ በመፃፌ ላይ በደንብ ስለሷ ገልጫለሁ አንብበው
ልጄ ፓፓ እኔ ምሰራበት የመጣው ታካም ልጅ
ይዞ ነበር በፍት ያመጣው ልጅ ደግሞ እናንተ ትምህርት ቤት ይማር ነበረ የሚገርመው ደግሞ ልጄ ስማቹ ተመሳሳይ መሆኑ እኮ ነው እናንተ ትምህርት ቤት እንዳሳየው ዲኒ ለከችኝ ከፓፓ እና ከእህቱ ጋር አብረው ነበሩ ልጄ ፓፓ በጣም ያምራል የየሱስን ፊልም የሰራዉን ይመስላል በመንገድ እያለን ፓፓ እንዴት በልጅነትሽ ወለድሽ? ብሎ ጠየቀኝ እኔም በሕይወቴ ያሳለፍኩትን ሁሉ ነገርኩት በጣም አዘነ ከዝያም ቀን በሃላ እኛን ብቻ ልረዳን ቃል ገባ ልጄ ፓፓ ከእኛ በፊት ብዙ ልጆችን ይረዳ ነበረ ብቻዉን ግን አይደለም ከሌሎች ሰዎች ጋር ነዉ ፓፓ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ የመጣው 20 በፊት በካናዳ ጋዜጣ ላይ አንድት ትንሽዬ ልጅ ለሕክምና ሚረዳትን ሰው ትፈልጋለች እናም ፓፓ እቺን ትንሽ ልጅ ለመረዳት ወደ ማያውቀው ሀገር  እና ሕዝብ መጣ ከዝያ በሃላ ግን መውጣት አልቻለም በኢትዮጵያ ሀገር እና ህዝቦች ፍቅር ወደቀ
በየዓመቱ ከካናዳ እየመጣ ኢትዮጵያ ለሁለት ወራት ቆይቶ ይመለሳል ልጅቷንም አግኝቶ አሳክሟት አሁን ትልቅ ልጅ ሆናለች ልጄ መልካምነት እንደዚህ ደስ ይላል ከዚያ ቀን በሃላ እኛን መረዳት እንደሚፈልግ እና ለእኔ አባት ላንተ ደግሞ አያት ሆኖ እስካሁን ድረስ እቤት ኪራይ ያንተን የትምህርት ቤት የምግብ ጭምር እሱ ነዉ የቻለን ታድያ ልጄ እንደዚህ አይነቱን መልካም ሰው ማሳዘን ነበረብኝ እሱ በካናዳ አንድ ደሀ ኢትዮጵያዊ የማይኖረውን ከባድ ሕይወት እየኖረ ማብራትና,ውሃ በሌለው ቫንኩቨር ጫካ ውስጥ ከእንስሳት ጋር ቀንና ለሊቱን እያሳለፉ በጡረታ ከሚያገኘው እኛን የሚረዳን ልጄ ብዙ እኛን ለመረዳት አቅም የነበራቸው ስዎች ነበሩ  ተስታዉሳለክ አንቴን ምትወደው የነበረችው የአየር መንገድ ሰራተኛዋ ፈረንጅ በመጣች ቁጥር ብዙ ልብስ እና ጫማ ታመጣልን ነበር  በጣም ብዙ የተሻለ የማድረግ አቅሙ ነበራት ግን ድርጅቱ ከኢትዮጵያ ጋር ስራ ስያቆም እሷም ከእኛ ጋረ አቆመች በእርግጥ ልጄ እናመሰግናለን በጊዜው የሚያስፈልገንን አድረጋልናለች ከፓፓ አንፃር ነዉ እንጅ ሌሎችም አሉ ልጄ ለምሳሌ ዲን,ጃና, እንድሁም ዲያና ሶስቱም በጣም የትልቅ ድረጅት አላፊዎች ነበሩ ብዙ የማድረግ አቅሙ ነበራቸው ግን ምንም የለለው ፓፓ በለጣቸዉ ለኢትዮጵያ እንኳን የተሻለ ያደረገው እሱ ነዉ 200በላይ ልጆችን ሙሉ ወጭዎች ችለው በአገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ አሳክመዋል ግን አልተወራለትም ልጄ አንተ እንደ ፓፓ መልካም ስራ ለመስራት በርትተህ ተማሪ አውቃለሁ ብዙ ስለ ፓፓ አውራው  በሕይወት ከተረፍኩ ከሁሉ በፊት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስቀጥል በብዙ የበደልኩትን ፓፓን ይቅር እጠይቃለሁ አንታንም ልጄ ብዙ አሳዝኜካለዉ ልጄ ሌላዉ ቀረቶ በተደጋጋሚ ይቅረብሽ አይሆንሽም እናቴ እያልከኝ አልሰማም ብየ አሁን ቀንና ማታ መልቀስ ደከመኝ ልጄ ሰዉን እኮ በሩቅ አታውቀውም ስትቀርብ እንጅ እኔም ብዙ ከተጎዳዉ ቦሃላ ገበኝ አሁን ደግሞ ሌላ ስተት ነዉ ማርገዜ ልጄ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም በእርግጥ የእኔ ስተት በጣም በዛ መቼ እንደምነቃ ባላውቅም ሁሉ ለመልካም ነው ልጄ እኔ ከዚህም የባሰውን አሳልፌዋለዉ ልጄ በደንብ ስማኝ የልቤን ሁሉ እዳልፀፍልክ በምጥ ውስጥ ነኝ ግን እንደምወድህ አትርሳ ደግሞ እግዚአብሔር ከኔ በላይ ይወድሃል እኔ እንኳን ባልተርፍ ወንድም ታገኛለክ ልጄ አንተን ለማንም አደራ አልሰጥም ብሆን እንኳን ለማን? የትኛዋ እናቴ እሷም በችግር ውስጥ ናት በቀን አንዴ መብላት እየከበዳት በማረፊያ እድሜዋ የልጅ ልጆችን ብቻ ተዉ:: አባቴም ብሆን ሕይወቱን እንዳየነው ነው: ልጄ አባትክም ሕይወቱን አይተካል ልጄ አንተ ብዙ ዋጋ ከእኔ ጋር ከፍለካል 12 አመት በሙሉ አንድ ቦታ ስትቀመጥ እንደልጆች ጓደኞች ሳይኖረክ በየሰው ቤት መዞር በቃ ልጄ እኛ መቼ ነዉ እንደሌለው የራሳችን ቤት ሚኖረን ብለክ አልነበረ አይዞክ እንደሁልጊዜው እግዚአብሔር ይሰጠናል እኔ እንኳን ብሞት ለእናንተ እግዚአብሔር ይሰጣል ልጄ ለመጨረሻ ጊዜ ልምከርህ አዴራ እራስህን ጠብቅ እኔ አንተን ትልቅ ልጅ ሆንክ የምትወደውን የእግር ኳስ ተጨዋች ሆነህ የሀገርህን ስም እንድታስጠራ ነዉ ሁሌ እንደምለው ትችላለህ ለወንድምህ እንደምወደው ብቻ ንገረው ከተረፈኩ እኔ ብዙ እነግረዋለሁ ያልፃፍኩልህ ብዙ አለ ግን ለመፅሐፍ ከፃፍኩት ለይ አንብበው የየረሳሁትን ልንገርህ ፁሁፎቼን በሙሉ ሰብስበክ አንድ ቀን ማን ያውቃል መፅሐፍ ሆኖ ይታተማሉ ከላገኛዉክ ጥዋት ቻዉ እኔ በለሊት ነዉ ወደ ጤናጣብያ ምሄደው  ስትነሳ አትደንግጥ ልጄ በእግሬ ምክንያት ኦፕሬሽን መሆን አልችልም በምጥ መወለድ አለብኝ እንደሱ ደግሞ አቅም የለኝም ግን እግዚአብሔር ይረዳኛል ከትምህርት ቤት ስትመለስ ፀሎት አድረግልኝ እኔም እፀልያለሁ ለሚመለከተው ሁሉ ከተረፊኩ አመሰግናችኋለሁ ከልተረፈኩ ግን ልጆቼን አደራ አንዱ ገና ያልተወለደ ነዉ አንዱ ግን 12 አመት ልጅ ነዉ ጥቅምት 16 ደግሞ ልደቱ ነዉ 13 ይሞላዋል ከተረፍኩ እናከብራለን ከልተረፈኩ እናንተን አስቸግራለዉ በተረፈ በቃ አሁን ከለሊቱ 11 ስዓት ሆኖብኛል በጣም አሞኛል ሀሳቤን እዝ ጋር ለቁም አደራ የኢትዮጵያ ህዝቦች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ለእናንተ ነዉ ምሰጣችሁ ደግሞ በየ ሀይማኖታችዉ ፀልዩልኝ!!!!!
እኔ ያለፍኩበትን ሕይወት እንዳይደገም በተለይ ትልቁ ልጄን

Thank you

Kind regards

Dr. Suryaraju Mattimalla (he/they), black, untouchable caste, labour, founder of Equality Religion.

LGBTQ-Human Rights Campaigner, Author

Dr. Suryaraju Mattimalla (he/they/untouchable caste/black)

"India had never seen me as a fully human being because of my untouchable caste background, my black skin color, and my gay background."  Dr. Suryaraju Mattimalla (he/they), black, untouchable caste, labour, founder of Equality Religion.

Author of the globally acclaimed "Compatibility of the Death Penalty with the Purpose of Criminal Punishment in Ethiopia".

 

Dr. Suryaraju Mattimalla (he/they) B.A.,M.A.,M.Phil.,Ph.D(History)

Author of "Why I Am Not Indian: The Untouchable Rejecting India's Citizenship"

(https://www.amazon.de/-/en/Suryaraju-Mattimalla-ebook/dp/B09MDXFTY2/ref=sr_1_2?qid=1637756966&qsid=261-0591308-5553230&refinements=p_27%3ASuryaraju+Mattimalla&s=digital-text&sr=1-2&sres=B09MDZM1Q2%2CB09MDXFTY2&text=Suryaraju+Mattimalla)

 

Author of  “Dalit/Untouchable Anthology: Untouchable Lived Experiences” (https://www.amazon.de/-/en/Suryaraju-Mattimalla/dp/B09M5B7XVS/ref=sr_1_1?keywords=Dalit%2FUntouchable+Anthology&qid=1638451224&sr=8-1)

 

Author of “An Intellectual History of Anti-Caste Philosophers in India: A Study on Babasaheb Dr.B.R.Ambedkar” (https://www.amazon.de/-/en/Suryaraju-Mattimalla/dp/B09M785T3S/ref=sr_1_1?keywords=An+intelectual+history+of+anti-caste+philosophers+in+indien%3A+A+study+on+Babasaheb+Dr.B.R.Ambedkar&qid=1638746824&sr=8-1)

LGBTQ & Human Rights Campaigner

 

Blog: DALIT ACADEMIC MAFIA (https://dalitacademicmafia.blogspot.com), 

Blog: TIGRAY GENOCIDE IN ETHIOPIA (dejazamtchnegussebezabih.blogspot.com),

Blog: FRUSTRATED INDIAN https://iamfrustratedindian.blogspot.com/,

Blog: HUMAN RIGHTS CAMPAIGN, https://humanrightsandlgbtqcampaign.blogspot.com/

 

 https://mypoeticside.com/user-27107

Twitter:  Dr Suryaraju Mattimalla (@DrMattimalla) / Twitter

Facebook: Surya Raju Mattimalla | Facebook

E-mail:suryarajumattimalla1977@gmail.com 

YouTube: Dr. Suryaraju Mattimalla /Why I Am Not Indian: The Untouchable Rejecting India's Citizenship

 

No comments:

Post a Comment